|

በጉብኝታቸውም አቶ መርጊያ ባይሳ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሉዕካን ቡድኑን ተቀብለው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በግብርና ምርቶች ግብይት ሥርዓት እያከናወነ ያለውን ተግባርና አጠቃላይ ስለተቋሙ የአሰራር ሥርዓት ገለጻ አድርገዋል፡፡
ከገለጻውም በኋላ በቀረበው ሰነድና በአጠቃላይ ምርት ገበያው እያከናወናቸው ባሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የልዑካን ቡድኑን የመሩት ክርስቶፈሰር ዲለማን፡ በዓለም ባንክ የብድር ፖሊሲ ስትራቴጂና ሪቪው ኢኮኖሚስቴ ለኹለተኛ ጊዜ የኢ...
Read More
|
|

Mr. Mergia Bayisa, CEO of Ethiopia Commodity Exchange and the Exchange officials, welcomed an IMF delegation to the Exchange’s head office. During the visit, the CEO briefed the delegation on the major operations and the Exchange’s pivotal role in modernizing the agricultural trading system in Eth...
Read More
|
|

The ECX Academy delivered a high-level technical and s...
Read More
|
|

A high-level delegation from the Russian Federation, led by Andrey Razin, State Minister of Agriculture, concluded a visit Ethiopia Commodity Exchange (ECX), focusing on strengthening bilateral cooperation. Mr. Mergia Bayissa, Chief Executive Officer of ECX, welcomed ...
Read More
|
|

በመትከል ማንስራራት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሠራተኞችና አመራሮች ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋራ የአንድ ጀንበር 700 ሚሊዬን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካኼዱ፡፡ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ክቡር ዶ/ር አብዱላኪም ሙሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስትር ዴኤታና ሌሎች ሚንስትር ዴኤታዎችና የተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች በአንድ ጀንበር 700ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ላይ...
Read More
|
|

A high-level delegation from Indonesia, led by H.E. Prof. Ir. Rachmat Pambudy, Minister of National Development Planning/Head of the National Development Planning Agency, and H.E. Ambassador Faizal Chery, Ambassador of Indonesia to Ethiopia, paid an official visit to Ethiopia Commodity Exchange today.
Read More
|
|
 Ethiopia Commodity Exchange and BODIVA Angola stock Exchange signed a memorandum of understanding. The agreement document was signed on Feb 15, 2024, by, Mr. Wondimagegnehu Negera, Chief Executive Officer of Ethiopia Commodity Exchange and Cristina Lourenco, Executive Director of Angola Stock Exchange (BODIVA)....
Read More
|
|

Oromia State University and Ethiopia Commodity Exchange signed a memorandum of understanding. The agreement document was signed on January 26, 2024, by Dr. Geremw Huluka, President of Oromia State University and Mr. Wondimagegnehu Negera, Chief Executive Officer of Ethiopia Commodity Exchange. Accord...
Read More
|
|

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በዘመናዊ ግብይትና በጥናትና ምርምር ሥረዎች ላይ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የስምምነት ሠነዱን ዶክተር ገረመው ሁሉቃ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና አቶ ወንድማገኘሁ ነገራ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጥር 17 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈራርሙ፡፡ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ገረመው ሁልቃ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲው ከዋናው የመማር ማስተማር ተልዕኮው ጎንለጎን በተለይም...
Read More
|
|

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በዘመናዊ ግብይትና በጥናትና ምርምር ሥረዎች ላይ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የስምምነት ሠነዱን ዶክተር ገረመው ሁሉቃ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና አቶ ወንድማገኘሁ ነገራ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጥር 17 ቀን 2016 ዓ.ም ተፈራርሙ፡፡ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ገረመው ሁልቃ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲው ከዋናው የመማር ማስተማር ተልዕኮው ጎንለጎን በተለይም...
Read More
|